የብሪክስ ሲቪል ፎረም የመክፈቻ ስብሰባ በሞስኮ መካሄድ ጀመረ
የሁለት ቀናት ዝግጅቱ ተሳታፊዎች ከሲቪል ማህበረሰብ እድገት ጋር የሚያያዙ አንገብጋቢ ጉዳዮች ማለትም ፍትሃዊ ልማት፣ የሰው ሀበት አቅም ልማት እና ትምህርት፣ ነጻ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ልማት፣ አዲስ የቴክኖሎጂ ምግባር፣ የህብረተሰብ ጤና እና ደህንነት፣ አካባቢ፣ የሀይል ዝውውር እና ማህበራዊ ፍትህን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይወያያሉ፡፡
ፎረሙ ለብሪክስ መሪዎች ከሲቪል ማህበረሰብ የተወጣጡ ምክረ ሃሳቦችን ያረቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia