ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (አፍኮን) ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች
"ጥረቱ የሚሳካልን ከሆነ ለህዝባችን እናሳውቃለን፣ የሆቴልና ስታዲየም እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶችን እናደርጋለን" ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።
ውድድሩን ማዘጋጀቱ የሀገሪቱን እግር ኳስ እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፉን እንደሚያሳድግ ጠቁመዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ ኢትዮጵያ በጉዳዩ ላይ ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጋር ከፍተኛ ውይይት ስታደርግ ቆይታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia