ሞሪታንያ፡ ሞሃመድ ኦልድ ጋውዛኒ በድጋሚ በፕሬዝዳንትነት መመረጣቸውን የቅድመ ምርጫ ውጤቶች አመለከቱ
12:43, 1 ሐምሌ 2024
ሞሪታንያ፡ ሞሃመድ ኦልድ ጋውዛኒ በድጋሚ በፕሬዝዳንትነት መመረጣቸውን የቅድመ ምርጫ ውጤቶች አመለከቱ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ከ99.97% በላይ በሚሆኑ የሀገሪቱ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ ቆጠራ ካጠናቀቀ በኋላ ነው መረጃውን ይፋ ያደረገው፡፡ በአጠቃላይ ሰባት እጩዎች ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий