ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!
ተስፋ የቆረጡ የለንደን የመኪና ባለቤቶች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት በማሰር ውድ ተሽከርካሪዎቻቸውን ከመሰረቅ ለመከላከል እየሰሩ ነው።
ግራ የገባቸው አሽከርካሪዎች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት የማሰር እርምጃ ውስጥ የገቡት፤ የለንደን ሌቦች የመኪናውን ቁልፍ አልባ መግቢያ ተጠቅመው በሰከንዶች ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን መስረቅ ከጀመሩ በኋላ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia