ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ይሁን እንጂ አሁን ላይ በዚህ ጉዳይ እየተደረገ ያለ ውይይት የለም፤ ምን ያህል ወታደሮች እንደሚሰማሩ ፣ መቼ እና የት አካባቢ በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ እየተደረጉ ያሉ ምንም ተጨባጭ ውይይቶች የሉም" ሲሉ አምባሳደር አሌክሳንደር ቢካንቶቭ ተናግዋል። ከዚህ ቀደም የመካከለኛው አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን አርሴንጅ ቱዋዴራ የሀገሪቱ ምስራቃዊ አካባቢ የሩሲያ ወታደራዊ ሰፈር ለመገንባት ሊውል እንደሚችል መናገራቸው ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik