የዓለም ባንክ ለማሊ ሊሰጥ የነበረውን 60 ሚሊየን ዶላር ማገዱን ሚኒስትሩ ተናገሩ።

የዓለም ባንክ ለማሊ ሊሰጥ የነበረውን 60 ሚሊየን ዶላር ማገዱን ሚኒስትሩ ተናገሩ። ሀገሪቱ የገንዘብ ችግር ውስጥ ባለችበት ሁኔታ፤ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ይህንን ብድር ለመልቀቅ የማይመቹ ሁኔታዎችን አስቀምጧል ሲሉ የፋይናንስ ሚኒስትሩ አልውሴኒ ሳኑ አስረድተዋል። ባማኮ የነዳጅ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ ከኒዠር ለመግዛት ውል ተፈራርማለች። ሆኖም የዓለም ባንክ ማሊ ኒዠር አባል ካልሆንችበት የሴኔጋል ወንዝ ልማት ድርጅት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል እንድትገዛ አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል። በተጨማሪም ባንኩ የመንግስት ወጪን ለመቀነስ የደመወዝ ክፍያ መቀነስን ይጠይቃል፤ይህ ደግሞ ሠራተኞችን ከስራ መባረር ሊጨምር ስለሚችል በኢኮኖሚው ሁኔታ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል። የ60 ሚሊዮን ዶላር ብድሩ ባለፈው ሚያዚያ ወር ጀምሮ ድርድር ሲደረግበት የነበረ ፤የሀገሪቱን የኀይል ዘርፍን እና ለማስፋፋት "የኃይል አቅርቦትን ለማሻሻል" በተለይ ከፀሃይ ኃይል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ለማቋቋም የታሰበ ነበር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik