ቻይና በተሳካ ሁኔታ አዲስ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች።
ለኮሙዩኒኬሽን እና ማሰራጫ አገልግሎት እንደሚውል የተነገረው ሳተላይት ዢሆንግክሲንግ 3A (Zhongxing-3A ) የተሰኘ ሲሆን ፤ በተሻሻለው የሎንግ ማርች-7 ተሸካሚ ሮኬት እንዲወነጨፍ ተደርጓል። ሳተላይቷ ወደ ታቀደው ምህዋር በተሳካ ሁኔታ መድረሷም ተነግሯል።
ሳተላይቱ የድምጽ፣ የመረጃ፣ የሬዲዮና የቴሌቭዥን ስርጭት አገልግሎት ለመስጠት ያገለግላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia