ሁለተኛው ዙር የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሐሞሌ 5 ይካሄዳል ተብሏል።
በኢራን በተደረገው አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ አንዳቸውም 50 በመቶ የሚሆን ድምጽ እንዳላገኙ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በተቆጠሩት ድምጽ መስዑድ ፔዜሽኪያን እና ሰኢድ ጃሊሊ 42.1% እና 38.3% በማግኘት ወደ ሁለተኛው ዙር አልፈዋል። የመጀመሪያ ዙር መራጮች ተሳትፎ 40 በመቶ እንደነበር ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia