በቱርክ አኩዩ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አካባቢ በደረሰ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 35 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል።
13:21, 29 ሰኔ 2024
በቱርክ አኩዩ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አካባቢ በደረሰ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 35 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የሃይል ማመንጫውን ሰራተኞች አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አውቶብስ ከመኪና ጋር መጋጨቱን ተከትሎ የተከሰተ መሆኑን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий