በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል።

በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል። የማዕከላዊ ክልል ኮማንደር ቶም ኦኮት ጠቅሶ ሲቲዝን ዲጂታል የተባለው የሀገር ውስጥ ፖርታል እንደዘገበው 9 የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ዘግቧል። በምዕራብ ኬንያዋ በሆማ ቤይ ከተማ በነበረ ፀረ-መንግስት ሰልፍ ላይ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ቀደም ሲል ተዘግቧል።የተወሰኑት ሰልፈኞች በጥይት ተመትተው መቁሰላቸው ይወሳል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች በትንሹ 23 ሰዎች መሞታቸውንና ከ300 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ሲቲዝን ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል። የማዕከላዊ ክልል ኮማንደር ቶም ኦኮት ጠቅሶ ሲቲዝን ዲጂታል የተባለው የሀገር ውስጥ ፖርታል 9 የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ዘግቧል። በምዕራብ ኬንያዋ በሆማ ቤይ ከተማ በነበረ ፀረ-መንግስት ሰልፍ ላይ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ቀደም ሲል ተዘግቧል።የተወሰኑት ሰልፈኞች በጥይት ተመትተው መቁሰላቸው ይወሳል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች በትንሹ 23 ሰዎች መሞታቸውንና ከ300 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ሲቲዝን ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia