የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ።
“አፍሪካን እንደ ቅኝ ግዛት አድርገው በሚቆጥሩ አንዳንድ የአውሮፓ ሃገራት ፍፁም መሠረት የሌለው የቅናት ስሜት ይፈጠራል። አፍሪካውያን ይህን ስሜት ለረጅም ጊዜ አልወደዱትም ፤ እናም በአዲሱ የቅኝ ግዛት ሥልት (ኒዮኮሎኒያሊዝም) ግንኙነታቸውን እንዲቀጥል አይፈልጉም፤ ሩሲያ በምትከተለው የግንኙነት ሞዴል የበለጠ ይማረካሉ ”ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ለሩሲያ ብሮድካስተሮች ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia