የታጠቁ የኬንያ መከላከያ ሃይል አባላት በወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ታግዘው በናይሮቢ የዋይያኪ መንገዶችን ሲቆጣጠሩ መታየታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በመዲናዋ ማዕከላዊ የንግድ ቦታዎች"ሩቶ ከሥልጣን መውረድ አለበት"እያሉ ሲጮሁ የነበሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙ ተነግሯል።
ምሥሎቹ ከማህበራዊ መገናኛ አውሮች የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia