አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ።

አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ። "ይህ ደግሞ ምዕራባውያን ታማኝ እንዳልሆኑ ለሌሎች ሀገራት ማሳያ ይሆናል፤ምክንያቱም አሁንም ስርቆት የያዙት። ይህ መጥፎ ምልክት ነው፣ ይዋል ይደር እንጂ በእነሱም ላይ ነገ ላይ ተመልሶ ይደርሳል" ሲል ፈረንሣያዊው የጦርነት ጋዜጠኛ ላውረንት ብራርድ ለስፑትኒክ አስረድቷል። ይህ የሚወረሰው ገንዘብ በግምት ወደ 1.4 ቢሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ነው፤“በዩክሬን የሚደረገው ጦርነት እንዲቀጥል የሚያደግ የገንዘብ ድጋፍ መሆኑ ግልጽ ነው” ፤ልብ ሊባል የሚገባው ጉዳይ ግንይህንን ገንዘብ የሚያስተዳደው የአውሮፓ የሠላም ተቋም ነው ''ሲል ጋዜጠኛው ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik