የሰኔ 19 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-

የሰኔ 19 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡- 🟠 በኬንያ የታክስ ጭማሪ የተቃወሞ ሰልፍ 22 ሰዎች እንደሞቱ የሀገር ውስጥ የህክምና ባለሙያዎችን ጠቅሰው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የኬንያ ፕሬዝዳንት በድምሩ 6 ወጣቶች ህይወታቸዉን ማጣታቸውን እና ህዝባዊ አመፁን የቀሰቀሰው የበጀት ረቂቅ ህግ እንደማይፀድቅ አስታውቀዋል። አወዛጋቢው ሰነድ እንደገና እንዲሻሻል ወደ ፓርላማ ይላካል ተብሏል፣ 🟠 ሩሲያ ከኬንያ እና ቻድ ጋር ባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነቷን ለማጎልበት ከቪዛ ነፃ ጉዞ ለመጀመር እየተነጋገረች እንደሆነ በሁለቱ ሀገራት የሚገኙ የሩሲያ ኤምባሲዎች ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል፣ 🟠 ጁሊያን አሳንጅ ካንቤራ ሲደርስ ለጋዜጠኞች ቃል አልሰጠም። ሚስቱ ነገሮች ሲስተካከሉ መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግራለች፣ 🟠 የዩክሬን ሃይሎች በካኮቭካ የውኃ ማጠራቀሚያ ዳርቻ በሲቪል መሠረተ ልማት ላይ ያነጣጠሩ የድሮን ጥቃታቸውን ጨምረዋል። የዛፖርዥያ ክልል ባለስልጣናት በኢነርጎዳር የጨረር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ይካሄዱ እንደነበር ሪፖርት አድርገዋል፣ 🟠 ሩሲያ ከጆርጂያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ወደነበረበት ለመመለስ ዝግጁ እንደሆነች እና በዚህ ጉዳይ ከቲብሊሲ የሚመጡ ተነሳሽነቶችን እንደምትደግፍ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፣ 🟠 አንዳንድ የኔቶ አባል ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ጊዜ ወታደራዊ ድጋፍ ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፣ 🟠 የኔቶ ዋና ጸሃፊ ተተኪያቸው ሩተን ተቀብለዋል። ዋና ጸሃፊው ስቶልተንበርግ ኔቶን "በጥሩ እጅ" ላይ ጥዬ ነው የምለቀው ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik