አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ “ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን” ለማድረስ ያለው ፍላጎት በግልጽ ከሽፏል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በ “ፕሪማኮቭ ሪዲንግስ” ዓለም አቀፍ የውጭ ግኑኝነት እና ኢኮኖሚ ባለሙያዎች መድረክ ላይ ተናግረዋል። በታሪክም የበርካታ ሀገራት ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የበላይነት የማረጋገጥ ግብ አስከፊ ውጤት እንደነበረው አስታውሰዋል። በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሉ ልሂቃን አሜሪካ የተለየች ነች በሚለው ጭፍን እምነታቸው አሁንም ቀጥለዋል ሲሉም አክለዋል ላቭሮቭ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik