🪖የኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩተ ቀጣዩ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው ተመረጡ

🪖የኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩተ ቀጣዩ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው ተመረጡ ተሰናባቹ የደች ጠቅላይ ሚንስትር የኔቶ ዋና ፀሀፊ ከመሆናቸው በፊት የ3 ወር እረፍት ለመውሰድ ማቀዳቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik