በሩሲያ ዳግስታን ውስጥ የተፈፀመው ሽብር ጥቃት የቅርብ ጊዜ ዜናዎች፡-

በሩሲያ ዳግስታን ውስጥ የተፈፀመው ሽብር ጥቃት የቅርብ ጊዜ ዜናዎች፡- ▪ እንደ የስፑትኒክ ምንጭ ገለፃ ስድስት ታጣቂዎች ተወግደዋል፣ ▪ በጥቃቱ ከ15 በላይ ፖሊሶች እና በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል፣ ▪ የጸጥታ ሃይሎች ጥቃቱ በተፈፀመበት ቦታ ምርመራ እያካሄዱ ሲሆን ትናንሽ መሳሪያዎችና ጥይቶችን ማግኘታቸውን የብሔራዊ ፀረ-ሽብር ኮሚቴ ገልጿል፣ ▪የሽፍታዎቹን ተባባሪዎች የማፈላለግ ስራ በክልሉ ቀጥሏል፣ ▪ በዳግስታን ከሰኔ 17-19 የሶስት ቀን ሀዘን ታውጇል፣ ▪ የክልሉ ገዥ ሜሊኮቭ አሸባሪዎቹ "ከውጭ" ስልጠና የወሰዱ ናቸው ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል፣ ▪ ለሟች እና ጉዳት ለደረሰባቸው ቤተሰቦች የቁሳቁስ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፣ ▪ የኡዝቤኪስታን፣ የኪርጊስታን እና የካዛኪስታን መሪዎች ሀዘናቸውን ገልጸው ጥቃቱን አውግዘዋል፡፡ ተንቀሳቃሽ ምስሉ:- በብሔራዊ ፀረ-ሽብር ኮሚቴ የተለቀቀ የፀረ-ሽብር ኦፕሬሽን፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik