▶ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ካደረሰችው ጥቃት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት
18:30, 23 ሰኔ 2024
▶ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ካደረሰችው ጥቃት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ሰዎች ከባህር ዳርቻው ሲሸሹ፤ አንዳንዶች ለተጎጂዎች ለመድረስ ይሯሯጣሉ። በጥቃቱ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሲገደሉ ከ120 በላይ ቆስለዋል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий