ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ

ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ ▪የአሜሪካ ስፔሻሊስቶች የሳተላይት የስለላ መረጃቸውን በመጠቀም ዩናይትድ ስቴትስ ሰር ለሆኑት ኤ.ቲ.ኤ.ሲ.ኤም.ኤስ (ATACMS) ኦፕሬሽናል ታክቲካል ሚሳኤሎች የበረራ ተልእኮ ሰጥተዋል። ▪በሴቫስቶፖል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ለደረሰው የታቀደ የሚሳኤል ጥቃት ተጠያቂነት በመጀመሪያ እና በዋነኝነት መሳሪያዎቹን ባቀረበችው ዋሽንግተን እንዲሁም የጥቃቱ መነሻ በሆነው የኪዬቭ አገዛዝ ላይ ያርፋል። ▪እንዲህ አይነት ድርጊቶች ምላሽ ሳይሰጣቸው አይታለፉም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik