ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ በሽብርተኝነት አንቀጽ ስር የወንጀል ክስ ከፈተ

ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ በሽብርተኝነት አንቀጽ ስር የወንጀል ክስ ከፈተ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ባደረሰችው ጥቃት 27 ህጻናትን ጨምሮ 124 ሰዎች እንደቆሰሉ የሩሲያ ጤና ሚኒስቴር ሃላፊ ረዳት ገልጸዋል። ከሌሎች ክልሎች ዶክተሮች እንዲመጡ በማድረግ የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። በሴቫስቶፖል ጉዳት ከደረሰባቸው 27 ህጻናት መካከል 5ቱ በከባድ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዶክተሮች ህይወታቸውን ለማዳን እየጣሩ እንደሚገኙ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik