የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል

የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል በባንግዊ ማዕከላዊ አፍሪካውያን ከናዚ ጀርመን ጋር በተደረገው ጦርነት የተገደሉ ወገኖችን ለማሰብ ሰልፍ አካሂደዋል። "እኛ አፍሪካውያን ለፍትሃዊ ዓለም በሚደረገው ትግል ሩሲያን እንደግፋለን። ባርነትን እና የቅኝ ግዛት ዘመንን በደንብ እናስታውሳለን፤ አሁንም ሙሉ በሙለ አላበቃም፤ ምዕራባውያን አፍሪካን እንደ ቅኝ ግዛታቸው መቁጠራቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ እውነተኛ የባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓት እየተፈጠረ ነው። እኛ ከሩሲያ ጋር ነን” ሲል ከተሳታፊዎቹ አንዱ አስተያየቱን ሰጥቷል። "የማስታወሻ ሻማ" ዘመቻ አካል በሆነው ፕሮግራም ካይሮ በሚገኘው የሩሲያ ማእከል 600 ሻማዎች ተለኩሰዋል። "ግብፅ ታስታውሳለች" የሚል ጽሑፍ እና የዘላለማዊው ነበልባል ስእል ለእይታ ቀርቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik