የአል ጃማ-አህ ፓርቲ በአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ የሚመራውን የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግሥትን እንደተቀላቀለ ኤ.ኤን.

የአል ጃማ-አህ ፓርቲ በአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ የሚመራውን የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግሥትን እንደተቀላቀለ ኤ.ኤን.ሲ ገለጸ ጥምረቱ አሁን 10 የፖለቲካ ፓርቲዎችን አካቷል፦ ኤ.ኤን.ሲ፣ ራይዝ ምዛንሲ፣ ዩናይትድ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (UDM)፣ ዴሞክራቲክ አላያንስ (DA)፣ ፓትሪዮቲክ አላያንስ (PA)፣ ኢንካታ ፍሪደም ፓርቲ (IFP)፣ ጉድ (GOOD)፣ የፓን አፍሪካኒስት ኮንግረስ (PAC)፣ ፍሪደም ፍሮንት ፕላስ (FF+)፣ አል ጃማ-አህ ፓርቲ፣ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik