የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ።

የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ። ይህ ውሳኔ በርካታ ቱኒዚያውያን በሃጅ ጉዞ ላይ መሞታቸው ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ከደረሰ በኋላ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ በነበረው ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ከ49 ያላነሱ ቱኒዚያውያን ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik