የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ

የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ አዲሱ ህግ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጃገረዶችን ጋብቻ ወንጀለኛ የሚያደርግ ሲሆን እስከ 15 ዓመት እስራት ወይም ከ2,000 ዶላር በላይ መቀጮ ይጥላል። ረቂቅ ህጉ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ ሲፈረም ተግባር ላይ ይውላል። "ይህ ረቂቅ ህግ የቀጣዩን ትውልዶቻችንን መብት ለማስጠበቅ እንደ ትልቅ እርምጃ የሚቆጠር ሲሆን የትብብር እና የጋራ አላማ ማረጋገጫ ነው" ሲሉ የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋጢማ ማዳ ባዮ ተናግረዋል።  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik