ሞስኮ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት የተጀመረበት 83ኛ ዓወት አክብራለች። የታላቁ የአርበኞች ጦርነት እ.አ.

ሞስኮ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት የተጀመረበት 83ኛ ዓወት አክብራለች። የታላቁ የአርበኞች ጦርነት እ.አ.አ ሰኔ 22 ቀን 1941 ነበር የጀመረው። የጦርነቱን ቀናት የሚያመለክቱ 1418 ሻማዎች በሞስኮቫ ወንዝ ዳርቻ ላይ ተለኩሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik