በሩሲያ ካዛን ከተማ አስተናጋጅነት የሚካሄው የብሪክስ ፕላስ (BRICS+)ዓለም አቀፍ የከተሞች ፎረም አዲስ ተስፋ ሰጪ ጅምር ለመጀመር ይረዳል ሲሉ የሩሲያ መሪ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ።

በሩሲያ ካዛን ከተማ አስተናጋጅነት የሚካሄው የብሪክስ ፕላስ (BRICS+)ዓለም አቀፍ የከተሞች ፎረም አዲስ ተስፋ ሰጪ ጅምር ለመጀመር ይረዳል ሲሉ የሩሲያ መሪ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ። በመከባበር፣ በእኩልነት እና በትብብር መርሆዎች ላይ የተመሰረተው የብሪክስ ፕላስ የከተሞች እና ማዘጋጃ ቤቶች ማህበር መመስረቱ፤በብሪክስ ሀገራት እና በአጋሮቻቸው መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ትልቅ ዕርምጃ እንደሚሆንም ፑቲን ጠቁመዋል። እንዲህ ያለው ትብብር የህግ ማሻሻያ ለማድረግ፣የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶችን እና መሰረተ ልማቶችን ለማዘመን፣በአርክቴክቸር፣ በዲጂታይዜሽን እና ቦቱሪዝም ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል ፑቲን። ዝግጅቱ ዛሬ አርብ የሚካሄድ ሲሆን ከ21 ሀገራት የተውጣጡ 200 የሚጠጉ የማዘጋጃ ቤት ሃላፊዎች ተሳትፈዋል። የኢትዮጵያ ከተሞች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር አንዱአለም ጤናው ኢትዮጵያን በመወከል በመድረኩ ተሳትፈዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik