ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል።

ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል። "መረጃ እና ተግባቦት( ኮሚኒኬሽን) በአንድ ሀገር ውስጥ በተለይም በቀውስ ጊዜ በጣም አስፈላጊ ናቸው።ተግባቦት (ኮሚዩኒኬሽን) ለቡርኪናፋሶያውያን በጣም አስፈላጊ ነው" ሲሉ ዳውዳ ሳዋዶጎ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ አንድ አገር የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ይዘቶችን ካልተቆጣጠረ ሉዓላዊ ሀገር ሆኖ መቀጠል አይችልም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik