ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ

ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ በሩሲያ መሪ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች 🟠 ሩሲያ የዩሮኤዢያን የደህንነት ስርዓት መፍጠርን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ኔቶን ጨምሮ ከተለያዩ ማህበራት ጋር ለመወያየት ዝግጁ ነች። 🟠 ሩሲያ የኒውክሌር ትሪድን የበለጠ ለማልማት እና የመከላከል አቅሟን ለማሳደግ አቅዳለች። 🟠 ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና የማሸነፊያ ሥርዓት ወደ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ለማድረስ ቅድሚያ ትሰጣለች። 🟠 ሩሲያ በተራቀቁ የጦር መሳሪያዎች ላይ ትሰራለች፤የውጊያ ስልጠናን ጥራት እና ጥንካሬን ታሻሽላለች 🟠 ሩሲያ ልዩ ባህሪያትእንዳላቸው የተረጋገጡ አዳዲስ እና ውስብስቦችን መሳሪያዎችን በውጊያ ትጠቀማለች። 🟠 ሩሲያ እያንዳንዱን የታሪክ ገፅ ታከብራለች ፤ እናም የሀገሪቱን እጣ ፈንታ ላይ አሻራ ያላቸውን እና የሀገሪቱን እጣ ፈንታ የወሰኑ ጀግኖችን ታከብራለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik