የሩስያ ካዛን ከተማ ከንቲባ ኢልሱር ሜትሺን የብሪክስ ፕላስ (BRICS+) የከተሞች እና ማዘጋጃ ቤቶች ማህበር የመጀመሪያ መሪ ሆነው ተመረጡ

የሩስያ ካዛን ከተማ ከንቲባ ኢልሱር ሜትሺን የብሪክስ ፕላስ (BRICS+) የከተሞች እና ማዘጋጃ ቤቶች ማህበር የመጀመሪያ መሪ ሆነው ተመረጡ "ብሪክስ ፕላስ በ18,260 ከተሞች መካከል ውጤታማ ግንኙነት እና የልምድ ልውውጥ እንዲኖር ለማድረግ እና 2.6 ቢሊዮን ሰዎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ያለመ ነው።ማኅበሩ በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የከተሞች ማኅበራት መካከል አንዱ ይሆናል"ሲል የብሪክስ ፕላስ ከተማ የፕሬስ አገልግሎት መድረክ ለስፑትኒክ ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik