አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል

አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል ቀደም ብሎ በሀገሪቱ ጥምር መንግስት ለመመስረት የፖለቲካ ፓርቲዎች መስማማታቸው ይታወሳል። እነሱም 🟠 የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) 🟠 ዲሞክራሲያዊ ህብረት (DA) 🟠 የአርበኞች ህብረት (PA) 🟠 ኢንካታ ነፃነት ፓርቲ (አይኤፍፒ) 🟠 ጉድ ፓን አፍሪካኒስት ኮንግረስ (PAC) 🟠 ነጻነት ግንባር ፕላስ (ኤፍኤፍ+) ናቸው። ሐሙስ እለት የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ መሪዎች ከአጋሮቹ የደቡብ አፍሪካ የንግድ ማህበራት ኮንግረስ እና ከደቡብ አፍሪካ ኮሚኒስት ፓርቲ ጋር ውይይት ጀምረዋል። በብሔራዊ አንድነት መንግሥት ውስጥ ሁለተኛው ትልቁ ፓርቲ ከሆነው ከዴሞክራቲክ አሊያንስ ጋር ዛሬ አርብ ድርድር ያካሄዳሉ። "የብሄራዊ አንድነት መንግስት፣የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ሃሳብ እንደሆነ እና የትኛውም አካል፣ ዲሞክራሲያዊ ህብረት (DA) ሆነ ኢንካታ ነፃነት ፓርቲ (አይኤፍፒ) ወይም ሌላ አካልብሄራዊ አጀንዳችንን መቀማት እንደማይችል የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ዋና ፀሃፊ ፊኪሌ ምባሉላ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ አስፍረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik