‍ ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች።

‍ ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች። የሀገሪቱ ብሄራዊ የህዋ ምርምር እና ልማት ኤጀንሲ ዜጎችን ወደ ህዋ ለመላክ በማሰብ፤ አሜሪካ ከሚገኘው የህዋ ምርምር እና ምርምር ኤጀንሲ (SERA) ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል። የናይጄሪያው የኢኖቬሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዋና ሀላፊ ኡቼ ናናጂ እንዳሉት የሰውን ልጅ ወደ ህዋ መላክ የሀገሪቱ የህዋ መርሃ ግብር ዋና አላማ ነው።የመጀመሪያውን ናይጄሪያዊ ዜጋ ወደ ህዋ ለመላክ ታስቦ የነበረው እ.አ.አ በ2018 ነበር። ሚኒስትሩ ዝግጅቱን “አስደሳች” ሲሉ ገልፀው፤ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለስፔስ ኤጀንሲ በስጦታነት ለመስጠት ከዚህ የተሻለ ጊዜ ሊመጣ አይችልም ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik