ዲሞክራሲን እና የሰብዓዊ መብት ጉዳዮችን ለሁሉም እንደሚሆን ወስኖ በሱዳን ላይ መጫን በሱዳን ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስተሳሰብ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የሩሲያ

ዲሞክራሲን እና የሰብዓዊ መብት ጉዳዮችን ለሁሉም እንደሚሆን ወስኖ በሱዳን ላይ መጫን በሱዳን ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስተሳሰብ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የሩሲያ “በሱዳን ጉዳይ ላይ ማንኛውንም ዓይነት የውጭ ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን። የሱዳን ህዝብ ውስጣዊ ችግሮችን በራሱ መፍታት ይችላል፤ መፍታትም ይገባቸዋል።”ሲሉ የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተወካይ አርቴም ኢሳኮቭ በስብሰባው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር አንስተዋል። “አሳሳቢው ግጭቱ ካለቀ በኋላ፤ በሱዳንን ሃይሎች መካከል ውይይቶችን ለመቀጠል ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ ያስፈልጋል። " ሲሉ ኢሳኮቭ በአፅንዖት ተናግረዋል። ኢሳኮቭ "በUገሪቱ ያለውን ሁኔታ ከፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ሌላ አማራጭ እንደሌለ እናስተውላለን" ብለዋል። "ተፋላሚ ወገኖች ግጭት ለማቆም አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ እንጠይቃለን" ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik