ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች

ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች 🟫 የሁለትዮሽ ግንኙነቱ በጂኦፖለቲካዊ አዝማሚያዎች ተጽእኖ የማይኖረው እና ሰላምን፣መረጋጋትን እና ደህንነትን ለማጠናከር ያለመ ነው 🟫 ሁለቱም ሀገራት በብዙ አለም አቀፍ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ ወይም እኩል አቋም አላቸው 🟫 ሁለቱም ሀገራት በነጃጅ ዘይት እና በተፈጥሮ ጋዝ ኢንዱስትሪ ፣ በኢነርጂ ፣ በኢንዱስትሪ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ስልታዊ ትብብር እንዲኖር ይፈልጋሉ 🟫 የመከላከያ እና የደህንነት ትብብር በሩሲያ እና ቬትናም ግንኙነት ውስጥ ልዩ ሥፍራ የሚኖረው ሲሆን፤ የሀገራቱ ትብብር በሌሎች ሀገራት ላይ ያነጣጠረ አይደለም 🟫 ሀገራቱ በማዕድን ዘርፍ የሩሲያ ባለሃብቶች በቬትናም መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ፤ እንዲሁም የቬትናም ባለሃብቶች ደግሞ በሩስያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል። 🟫 በቬትናም የሚገኘው የኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ትግበራ እንዲፋጠን ወስነዋል 🟫 ሩሲያ እና ቬትናም ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን እንዲሁም ለሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉትን ኃይሎች ለመዋጋት ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተነግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik