ሩሲያ በጦር ሜዳ እያስመዝገበች ያላቸውን ስኬት ስታጠናክር ምዕራባውያን ዜለንስኪን ለመሰዋት ዝግጁ መሆናቸውን የሩሲያ የ በባህር ማዶ የስለላ አገልግሎት አስታወቀ።

ሩሲያ በጦር ሜዳ እያስመዝገበች ያላቸውን ስኬት ስታጠናክር ምዕራባውያን ዜለንስኪን ለመሰዋት ዝግጁ መሆናቸውን የሩሲያ የ በባህር ማዶ የስለላ አገልግሎት አስታወቀ። አሜሪካ ዘለንስኪን ለመተካት በጣም ተስማሚ እጩ አድርጋ ያመነችው የቀድሞው የዩክሬን ጦር ኃይሎች ዋና አዛዥ ቫለሪ ዛሉጂኒን እንደሆነ የሩስያ የስለላ ተቋም ገልጿል። በአሁኑ ጊዜ ዋሽንግተን እና አጋሮቿ አሁን ባለው ሁኔታደስተኞች መሆናቸውን እና የዜለንስኪ ህጋዊነት ሙሉ በሙሉ በምዕራባውያን ድጋፍ ላይ የተመሰረተ መሆኑን በአፅንዖት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik