ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች።

ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች። እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ ሰኔ 11 በሀገሪቱ በአጠቃላይ 1,141 ተጠርጣሪዎች እና 65 የተረጋገጠ የኮሌራ ቫይረስ ተጠቂዎች መኖራቸው ሲረጋገጥ 30 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ መሞታቸው ተረጋግጠዋል። ከመላው ሀገሪቱ በሌጎስ ግዛት በጣም ከባድ ጉዳት የደረሰ መሆኑ ሪፖርት ሲያመላክት ፤ከጠቅላላ ቁጥር ግማሽ ያህሉ ሞት የተመዘገበው በዚሁ ግዛት ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik