የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሀኖይ ገብተዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሀኖይ ገብተዋል። በኦፊሴላዊው ጉብኝታቸው ወቅት ፑቲን ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚህን ቺን እና ፕሬዝዳንት ቶ ላምን ጨምሮ ከከፍተኛ የቬትናም መንግስት ባለስልጣናት ጋር በተለያዩ ጠቃሚ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik