ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ

ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ የሩስያ ፕሬዝደንት የማዕቀብ እርምጃዎቹ በአሜሪካና በአጋሮቿ አማካኝነት የተጣሉ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ከተወያዩ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳሉት “በምዕራባውያን እየተደጋገሙ የሚነዙት አሰልቺ ፕሮፓጋንዳዎች የሰሜን-ምስራቅ እስያ ክልልን ጨምሮ አጸያፊ ጂኦፖለቲካዊ እቅዶቻቸውን መሸፈፈን አይችሉም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik