ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ።

ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ። “ጆ ባይደን ሀገራችንን በአለም መድረክ እያዋረደ ነው ሲሉ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል። "ጆ ባይደን በቡድን ሰባት (G7 ) ሀገራት ስብሰባ ወቅት ሲቅበዝበዝ ታይቷል ፤የት እንዳለ ሁሉ የሚያውቅ አይመስልም ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዊስኮንሲን ባደረጉት ንግግር ወቅት ተናግዋል። ትራምፕ በተጨማሪም በ ባይደን እና ፖፕ ፍራንሲስ መካከል ያለውን ግንኙነት ተችተዋል። እንዲሁም የባይደን በሰኔ አሥራ ዘጠኝ ክብረ በዓል ላይ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጋር በተደረገው የምርጫ ዘመቻ ዝግጅት ላይ ያሳዩትን ባህሪ ነቅፈዋል። ዋይት ሀውስ የባይደንን የግንዛቤ ማሽቆልቆል የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በሀሰት የተቀነባበሩ “ርካሽ ውሸቶች” በሚል ውድቅ አድርጎታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia |
Sputnik