ሩሲያ ለአስርተ ዓመታት ያክል በአሜሪካ የተጫነባትን የኢምፔሪያሊስት ፖሊሲ ስትታገል ቆይታለች ሲሉ የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል።

ሩሲያ ለአስርተ ዓመታት ያክል በአሜሪካ የተጫነባትን የኢምፔሪያሊስት ፖሊሲ ስትታገል ቆይታለች ሲሉ የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል። "እያልኩ ያለሁት ለአስርት አመታት ያክል በአንድ ሀገር የበላይነት የሚዘወረውን የአሜሪካ ኢምፔሪያሊስት ፖሊሲ እና ከምዕራባዊያን ጋር የምናደርገውን ትግል ነው" ብለዋል ፑቲን። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik