ፑቲን በሩሲያ እና በሰሜን ኮሪያ መካከል ላለውግንኙነት መሰረት የሚጥል "አዲስ መሠረታዊ ሰነድ" አስተዋውቀዋል።
"ኪም ባለፈው ዓመት በሩሲያ ባደረጉት ጉብኝት የተነሳ የእርስ በርስ ግንኙነታችንን በመገንባት ረገድ ከፍተኛ መሻሻል አሳይተናል። ለረጅም ጊዜ ግንኙነታችን መሰረት የሚሆን አዲስ መሠረታዊ ሰነድ ዛሬ ተዘጋጅቷል። " ብለዋል የሩሲያ ፕሬዝዳንት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia