የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የስፑትኒክ ዘጋቢ ከሥፍራው ዘግቧል።
08:18, 19 ሰኔ 2024
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ትላንት ምሽት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው። ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፒዮንግያንግ ኪም ኢል ሱንግ ሁለተኛ አደባባይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የስፑትኒክ ዘጋቢ ከሥፍራው ዘግቧል። ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፒዮንግያንግ ኪም ኢል ሱንግ ሁለተኛ አደባባይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik Africa
Африка общий