የሰኔ 11 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፡-

የሰኔ 11 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፡- 🟠 የኬንያ ፓርላማ በናይሮቢ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ከፋይናንስ ህጉ የተወሰኑ የግብር ጭማሪ አንቀፆችን ቀነሰ። 🟠 ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ። የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ሀገሪቱ ህብረቱን ለመቀላቀል ሁሉንም መስፈርቶች እንዷማላች ከ #SPIEF2024 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረው ነበር። 🟠 የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሱ ንጉሶ ሩሲያን እንደሚጎበኙ እና ሰኔ 28 ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚገናኙ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናግረዋል። 🟠 ቭላድሚር ፑቲን በሩስያ የሩቅ ምስራቅ ያኩቲያ ግዛት የስራ ጉብኝት አድርገዋል። የሩቅ ምስራቅ ልማት በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሩሲያ ቀዳሚ ጉዳይ ነውም ብለዋል። ከዋና ዋና ፕሮጀክቶች መካከል የምስራቃዊ የባቡር ሀዲድ እና የኦክሆትስክ ባህር በርን ጠቅሰዋል። 🟠 የሩስያ መከላከያ ኃይል በምዕራባውያን የተለገሱ የጦር መሳሪያዎችን ለኪዬቭ ሲያከፋፍል የነበረውን የዩክሬን ብርጌድ ወታደራዊ-ቴክኒካል ማከማቻ ቦታ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። 🟠 ፈረንሳይ ካሏት 26 ሚራጅ 2000-5 ተዋጊ ጀቶች ወደ ዩክሬን ማስተላለፍ የምትችለው 6 ብቻ ነው ሲል የፈረንሳይ ሚዲያ ዘግቧል። 🟠 የሩስያ ጦር መርከብ ኮርቬት "ፕሮቮርኒ" በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ በይፋ የተመረቀ ሲሆን በፓስፊክ መርከቦች ውስጥ ይካተታል ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik