ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው

ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው "በአፍሪካ ሀገራት የሰብአዊ ተልእኮዋችንን እናሰፋለን። በዚህ ዓመት በቡሩንዲ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሮጀክቶችን አቅደናል። እቅዳችን በኤልጎን ተራራ [በኡጋንዳ-ኬንያ ድንበር የሚገኝ] የሴት ልጆች ማሳደጊያ፣ መዋለ ሕጻናት እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስራትን የሚያካትት ነው” ሲሉ በሩሲያ ፕሬዝዳንት የሕፃናት መብት ኮሚሽነሯ ማሪያ ሎቮቫ-ቤሎቫ ተናግረዋል። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ በቴሌግራም ቻነላቸው የፃፉት ነው፡፡ እምባ ጠባቂዋ ላቭሮቭ እዲሁም አጠቃላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ በህፃናት ጉዳይ እና አጋርነት ዙርያ ላሳዩት ትኩረት አመስግነዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik