ፑቲን ሰኔ 11 እና 12 ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ሰሜን ኮሪያ እንደሚያቀኑ ክርምሊን አስታወቀ

ፑቲን ሰኔ 11 እና 12 ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ሰሜን ኮሪያ እንደሚያቀኑ ክርምሊን አስታወቀ ክሬምሊን አክሎም ፑቲን ከፒዮንግያንግ ጉብኝታቸው በመቀጠል ሰኔ 12 እና 13 ቬትናምን እንደሚጎበኙ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik