የሩሲያ አየር መቃወሚያ ጓድ ቻሶቭ ያር አቅራቢያ
08:53, 17 ሰኔ 2024
የሩሲያ አየር መመቃወሚያ ጓድ ቻሶቭ ያር አቅራቢያ የ "ቨርባ" ተንቀሳቃሽ የአየር መከላከያ ሚሳይል ስርዓት አባላቶች የሩሲያ የጦር ክፍሎችን ከጠላት የአየር ጥቃቶች እና ስለላ ተከላክለዋል። የአየር ወለድ ወታደሮች የጠላት ድሮኖችን በወቅቱ ፈልጎ ማግኘት እና ማውደም የሚያስችል የመቆጣጠሪያ ቦታዎች መረብ አቋቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ አየር መቃወሚያ ጓድ ቻሶቭ ያር አቅራቢያ የ "ቨርባ" ተንቀሳቃሽ የአየር መከላከያ ሚሳይል ስርዓት አባላቶች የሩሲያ የጦር ክፍሎችን ከጠላት የአየር ጥቃቶች እና ስለላ ተከላክለዋል። የአየር ወለድ ወታደሮች የጠላት ድሮኖችን በወቅቱ ፈልጎ ማግኘት እና ማውደም የሚያስችል የመቆጣጠሪያ ቦታዎች መረብ አቋቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik Africa
Африка общий