የፑቲን የፕሬስ ሴክሬታሪ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የዩክሬን የሰላም ድርድርን በተመለከተ የተናገሩት፡-
◻ በዩክሬን ላይ የሚደረጉ ህጋዊ የፅሁፍ ስምምነቶች ከዘለንስኪ ጋር ማድረግ ሕገወጥ ነው፣
◻ ዘለንስኪ ሁኔታው የበለጠ እንዳያባብስ የተቻለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ ይታያል፣
◻ ዩክሬን ውስጥ ህጋዊ ባለስልጣን እንዳለ ጠቅሰው ፑቲን ከዩክሬን ጋር ድርድር ማካሄድን ውድቅ እንደማታደርግ አንስተዋል፣
◻ አሁን ያለው የጦር ግንባር ሁኔታ ለዩክሬናውያን ነገሮች የበለጠ እንደሚባባስ ያሳያል፣
◻ በዩክሬን ላይ የሚደረጉ ስምምነቶች ፍላጎቶችን በማመጣጠን እና እውነታዎችን በማጤን በጥንቃቄ የሚደረግ የባለሙያዎች ድርድር ውጤት ነው፣
◻ ከራሱ ይልቅ የሀገርን ጥቅም የሚያስቀድም ፖለቲከኛ የፑቲንን የሰላም ውጥን ግምት ውስጥ ያስገባል፣
◻ የፑቲን የሰላም ሐሳብ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ግምት ውስጥ ያስገባ ነው፣
◻ የፀጥታ ዋስትና ማበጀት ከባድ ነው ነገር ግን የኪዬቭ አገዛዝ ምክንያታዊነትን የሚያሳይ ከሆነ ይቻላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia