1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ
የጦር መርከቡ ከሌሎች የሩስያ ሰሜናዊ የጦር መርከቦች ጋር በመሆን ከሰኔ 5 እስከ 10 በኩባ ሃቫና ወደብ ላይ ቆሞ ይገኛል። የኩባው ጉብኝት የመርከቦቹ ረዘም ያለ የባህር ጉዞ አካል ነው።
ኩባውያኑ ለአራት ሰዓታት ያህል የጦር መርከቡን ለመጎብኘት እና በመርከቧ ውስጥ ከነበሩት መርከበኞች ጋር ለመነጋገር የቻሉ ሲሆን ሃይፐርሶኒክ ዚርኮን ሚሳኤሎችን ስለታጠቀው ዘመናዊው መርከብ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia