በስዊዘርላንድ በርገንስቶክ በዩክሬን ዙርያ በተካሄደው ጉባኤ የተገኙት የብሪክስ ሀገራት ውይይቱን ተከትሎ የወጣውን የጋራ መግለጫ እንዳልፈረሙ ሰነዱን የፈረሙ ሀገራት ዝርዝር አመለከተ

በስዊዘርላንድ በርገንስቶክ በዩክሬን ዙርያ በተካሄደው ጉባኤ የተገኙት የብሪክስ ሀገራት ውይይቱን ተከትሎ የወጣውን የጋራ መግለጫ እንዳልፈረሙ ሰነዱን የፈረሙ ሀገራት ዝርዝር አመለከተ መግለጫውን በጉባኤው ላይ ከተሳተፉ 92 ሀገራት 80ዎቹ የፈረሙት ቢሆንም አርሜኒያ፣ ባህሬን፣ ብራዚል፣ ቫቲካን፣ ሕንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ሊቢያ፣ ሜክሲኮ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ስሎቫኪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይላንድ፣ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልፈረሙበትም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በስዊዘርላንድ በርገንስቶክ በዩክሬን ዙርያ በተካሄደው ጉባኤ የተገኙት የብሪክስ ሀገራት ውይይቱን ተከትሎ የወጣውን የጋራ መግለጫ እንዳልፈረሙ ሰነዱን የፈረሙ ሀገራት ዝርዝር አመለከተ መግለጫው ላይ በጉባኤው ላይ ከተሳተፉ 92 ሀገራት 80ዎቹ የፈረሙት ቢሆንም አርሜኒያ፣ ባህሬን፣ ብራዚል፣ ቫቲካን፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ሊቢያ፣ ሜክሲኮ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ታይላንድ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፊርማቸውን አላኖሩም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia