በሩስያ የሮስቶቭ የቅድመ ችሎት ማቆያ 6 እና 7 እስረኞች ሁለት ጠባቂዎችን ማገታቸውንና ድርድር እየተካሄደ መሆኑን ምንጮች ለስፑትኒክ ተናገሩ
እስረኞቹ የተከሰሱት በ "አሸባሪ" አንቀፆች እንደሆነ የጠቆሙት ምንጮቹ የእሳት አደጋ መጥረቢያና የጎማ በትር የታጠቁ መሆናቸውንም አክለዋል።
እገታው ከውጭ እንደተቀነባበረ የሚገልፁ ሐሳቦች ይጣራሉ ሲሉ የህግ አስከባሪ ኤጀንሲዎች ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia