በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ ይህ የተገለጸው በሀገሪቱ ወታደራዊ የእሳት አደጋ መከላከያ ቡድን ነው። አብዛኞቹ ተጎጂዎች በጎርፉ ተወስደዋል። የንብረት ውድመት ከፍተኛ የነበረ ሲሆን የጎዳናዎች እና ቤቶች በጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የመንገዶች መቆረጥ እና የመሬት መደርመስ ታይቷል። አንድ ሕንፃ ፈርሷል። ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ፎቶዎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik